Get Mystery Box with random crypto!

'ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ፣ በዐብይ ኃይል ወሥልጣን ፣ አሠሮ ለሰይጣን ፣ አግአዞ ለአዳም ፣ ሰ | የአብነት ትምህርት ቤት

"ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ፣
በዐብይ ኃይል ወሥልጣን ፣
አሠሮ ለሰይጣን ፣
አግአዞ ለአዳም ፣
ሰላም ፣
እምይእዜሰ ፣
ኮነ ፣
ፍስሐ ወሰላም ።"
          
"አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:20፤)

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን!

እንኳን ለክብር ባለቤት ለጌታችን ለአምላካችን ­ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በዓል በሰላም አደረሰን­።

"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"  (የሉቃስ ወንጌል 24:5)

"  ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤"
(1ኛ ቆሮ 5:7)

መልካም የትንሣኤ በዓል ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር

@abenet_tmhert
@abenet_tmhert
@abenet_tmhert