በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለኢየሱስ የተባሉ ግለሰብ በሕገ ወጥ መንገድ በተከናወነው "ሢመተ ጳጳሳት" በመሳተፋቸው በመጸጸት ይቅርታ ጠየቁ ! መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለኢየሱስ የተባሉ ግለሰብ በሕገ ወጥ መንገድ በተከናወነው "ሢመተ ጳጳሳት" በመሳተፋቸው በመጸጸት ይቅርታ ጠየቁ። ግለሰቡ የይቅርታ ደብዳቤያቸውን ለቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) አቅርበዋል። ግለሰቡ የይቅርታ ደብዳቤያቸውን ያስገቡት ቅዱስ ሲኖዶስ በሕገወጥ መንገድ ለተሾሙ አካላት የሰጠውን ቀነ ገደብ ተጠቅመው መሆኑ ተገልጿል። ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE •✥• @abenet_tmhert •✥• •✥• @z_tewodros •✥• ✥ @abenet_tmhert •✥• ✧━━━━━━━━━━━✧ 4.0K views16:48