Get Mystery Box with random crypto!

ቅዱስ ፓትርያርኩ ለሕከምና ወደ ውጪ ሀገር እንደሚሄዱ አስታወቁ ➩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

ቅዱስ ፓትርያርኩ ለሕከምና ወደ ውጪ ሀገር እንደሚሄዱ አስታወቁ

➩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በአስቸጋሪ የጤና ሁኔታ መቆየታቸውን ጠቅሰው ለሕክምና ከሀገር ውጪ መጓዝ ማሰባቸውን በማስመልከት ዛሬ ከብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጋር በጽርሐ መንበረ ፓትርያርኩ ለኢኦተቤ ቴቪ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

➩ የዐይን ሕክምና ጨምሮ ሙሉ ሕክምናቸውን አጠናቀው አስኪመለሱ አባቶችና ምእመናን በጸሎት ያስቡኝ ያሉት ቅዱስነታቸው ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቤተክርስቲያን ክብር አስጠብቀው ሥራቸውን በኃላፊነት እንዲያከናውኑ አደራ ብለዋል።