Get Mystery Box with random crypto!

የቀጠለ = ወርቃማ አባባሎች = ትልቅ ስጦታ =ምክር የሰዉ ልጅ እንቆቅልሽ =ኑሮ ራስ | አቤ እና ከቤ

የቀጠለ
= ወርቃማ አባባሎች =

ትልቅ ስጦታ =ምክር
የሰዉ ልጅ እንቆቅልሽ =ኑሮ
ራስን የመጉዳት ዘዴ = ማልቀስ
በሀይል የተሞላ ቃል = እችላለሁ
ታላቅ ተስፋ = እኖራለሁ
ዉድ ሀብት =እምነት
ሀይለኛ የመገናኛ መሳርያ=ፀሎት
ልንፈታዉ የሚገባን ችግር = ፍርሀት
ዉጤታማ የእንቅልፍ ክኒን =የአእምሮ እረፍት
መጥፎ የዉድቀት በሽታ =ከስህተት ይቅርታን አለመጠየቅ
የህይወት ሀይለኛ ጉልበት = አእምሮ
ከህይወት ልምዶች የምድር ታላቅ ደስታ = መስጠት
ትላንት ታሪክ ነዉና ተርከዉ ዛሬ ቁምነገር ነዉና ተጠቀምበት ነገ ምስጢር ነዉና ድረስበት ለመነሳት ከፈልግህ መዉደቅህን አምነህ ተቀበል::

መልካም ቀን ይሁንላችሁ
┈┈┈••◉ ◉●••┈┈┈
Join us4 More➟
@abeenakebec