Get Mystery Box with random crypto!

ወርቃማ አባባሎች ከልምዶች ሁሉ ጎጂ=ጭንቀት የሚያኮራ ስራ=ሌሎችን መርዳት | አቤ እና ከቤ

ወርቃማ አባባሎች

ከልምዶች ሁሉ ጎጂ=ጭንቀት
የሚያኮራ ስራ=ሌሎችን መርዳት
አስቀያሚ ባህሪ= ራስ ወዳድነት
መጥፎ ልማድ =መስረቅ
ትልቅ የተፈጥሮ ሀብት=ወጣትነት
ትልቅ መሳሪያ = ብርታት
መጥፎ ፀባይ = ይሉኝታ
ቆንጆ ጌጥ =ፈገግታ
አደገኛ ስብከት=አሉባልታ
ትልቅ ስጦታ =ምክር
ይቀጥላል.......
┈┈┈••◉-◉●••┈┈┈
Join us4 More
@abeenakebec