Get Mystery Box with random crypto!

የመርሳት ችግር ያለበት ጀለስ ሚስቱን Surprise ለማድረግ ጨፍኚ ብሏት ከዛ Surpriseዙን ረ | አቤ እና ከቤ

የመርሳት ችግር ያለበት ጀለስ ሚስቱን Surprise ለማድረግ ጨፍኚ ብሏት ከዛ Surpriseዙን ረስቶት እኔን ላለማየትነው የጨፈንሽው ብሎ ከቤት አባረራት አሁን ማባረሩን ረስቶ የት ሄዳ ነው ብሎ እየፈለጋት ነው
✭════════════✭
Join us➟
@abeenakebec