Get Mystery Box with random crypto!

የተበዳዮች እንባ ቀላል ነገር አይደለም አሉ ሸይኹ ካፊር የሆነን ሰው በድለህ ዱአ ቢያደርግ | 📚 ከሰለፎች ምክር 📚

የተበዳዮች እንባ ቀላል ነገር አይደለም
አሉ ሸይኹ
ካፊር የሆነን ሰው በድለህ ዱአ ቢያደርግብህ
አላህ ይቀበለዋል ለካፊሩ ስለሚወደው ሳይሆን ፍትህ ስለሚወድ ዙልም በደልን ስለሚጠላ ነው
ብለዋሉ ነብያችን ﷺ የተበዳይን ዱአእ ተጠንቀቅ በሷና በአላህ መሀል ግርዶ የለም
ኡሰይሚን
‏لو عندك عامل كافر وظلمته ثم دعا الله عليك استجاب الله دعاءه لا حبا للكافر ولكن حبا للعدل لأن الله حكم عدل والمظلوم لا بد أن ينصف له من الظالم ولهذا لما أرسل النبي صلى الله عليه وعلى آله وسلم معاذاً إلى اليمن قال له"اتق دعوة المظلوم فإنه ليس بينها وبين الله حجاب"
شرح الرياض ٦١٦/٤

https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2