Get Mystery Box with random crypto!

ሀብት ሲባል ምግብ፣ መጠጥ እና መኖሪያ ብቻ አይምሰልህ እስላምና ኢማን እና መልካም ስራ ከ | 📚 ከሰለፎች ምክር 📚

ሀብት ሲባል ምግብ፣ መጠጥ እና መኖሪያ ብቻ አይምሰልህ

እስላምና ኢማን እና መልካም ስራ
ከሀብት አይነቶች ሁሉ ትልቁና ዋና ሀብት ነው
ከፀጋዎችም ትልቁ ፀጋ ነው
اللَّهُمَّ لَوْلَا أَنْتَ مَا اهْتَدَيْنَا
وَلَا تَصَدَّقْنَا وَلَا صَلَّيْنَا
فَأَنْزِلَنْ سَكِينَةً عَلَيْنَا
وَثَبِّتِ الْأَقْدَامَ إِنْ لَاقَيْنَا
إِنَّ الْأَعْدَاءَ قَدْ بَغَوْا عَلَيْنَا
إِذَا أَرَادُوا فِتْنَةً أَبَيْنَا

https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2