*እጅግ ወሳኝ እና አገብጋቢ ወቅታዊ ጉዳይ* ተበዳዮቹ በዳዮች ይከሷቸዋል ብሎም ያስሯቸዋል ከቶ በየትኛው ህግ *ሸይኽ ኡመር ኢማም አይታሰሩም።!!* *የሙስሊሙ መሪ አሚራችን አባታችን ሙፍቲም አልወረዱም ነገም አይወርዱም!!!* የየትኛው ሀገር ህግ ነው ተበዳይን እሰር የሚል ያጀመአ ሁላችሁም ይሄንን ወቅታዊ ጉዳይ ችላ ሳትሉ ላይክ ሼር በማድረግ ድምፅ ሁኑ አላፊነታችሁን ተወጡ አማና ግደታችን ነው 35 viewsABDUREZAK , 09:19