Get Mystery Box with random crypto!

የማይቆም ጥረት! የት መድረስ እንደምትፈልግ ልብህ ያውቀዋል፤ ትልቁ ቦታ እንደሚገባህ ታምናለህ፤ | ❤️ የስነ–ልቦና ምክር (የተውበት እባዎች😭😭]

የማይቆም ጥረት!

የት መድረስ እንደምትፈልግ ልብህ ያውቀዋል፤ ትልቁ ቦታ እንደሚገባህ ታምናለህ፤ ታዲያ አርፍደህ እየተነሳህ እኮ ታሪክ አትሰራም፤ አሁን ከራስህ ጋር እየታገልክ ጠዋት ተነሳ፣ ስፖርቱን ስራ፣ ስለ ነገህ አስብ፣ መፅሀፉን አንብብ፣ ስራ ቦታ ከሁሉም ቀድመህ ድረስ።

ይሄን ስታደርግ ማንም ልፋትህን ላይቆጥር ይችላል ግን ፈጣሪ ለጥረትህ ሽልማት ያዘጋጃል። አየህ ወዳጄ በሙሉ አቅምህ የምትለፋው ሰው እንዲያይልህ አይደለም፤ በጥረትህ ታላቅ መሆን ያንተ ማንነት ስለሆነ ነው!

መልካም ቀን!