Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ #ጉዳፍ ፀጋዬ የሴቶች 5ዐዐዐሜትር ዉድድር በ14:46.30 በመግባት ለሃገሯ #ወ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

ኢትዮጵያ

#ጉዳፍ ፀጋዬ የሴቶች 5ዐዐዐሜትር ዉድድር በ14:46.30 በመግባት ለሃገሯ #ወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።

#ዳዊት ስዩምየሴቶች 5ዐዐዐሜትር ዉድድር ለሃገሯ #ነሃስ ሜዳሊያ አስገኝታለች።

እንኳን ደስ አለሽ ሃገራችን !!!!!!!!!!!