Get Mystery Box with random crypto!

'የህዝብ አመኔታን መቼም ቢሆን አንዘነጋም፤ ክብራችን ህዝብን በፍትሃዊነት ማገልገል ስለሆነ !!' | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

"የህዝብ አመኔታን መቼም ቢሆን አንዘነጋም፤ ክብራችን ህዝብን በፍትሃዊነት ማገልገል ስለሆነ !!"

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

ሌቦችና እምነታቸውን ሸጠው የሚበሉ ሁሉ ለጊዜው ቢታግሉንም አያሸንፉንም፤ እውነት ምንግዜም ታሸንፋለች!!
ከሁሉም በላይ ፈጣሪ ረድቶን የህዝብን ሀብት በቴክኖሎጂ ዉንብድና ከመዘረፍ ማዳን ችለናል ።

የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ አወጣጥ ስራ ላይ አጠራጣሪ ጉዳዮች ከገጠሙ ጊዜ አንስቶ በማጣራት ሂደት ለደገፋችሁን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የኢኖቨሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርንና የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን ከልብ ላመሰግን እወዳለሁ።

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/