Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው እለት የ14ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች የእጣ አወጣጥ ስነስ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው እለት የ14ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት ያካሂዳል።

የከተማ አስተዳደሩ በነገው እለት በሚያከናውነው የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት 25,491 ቤቶችን ለተጠቃሚዎች በዕጣ የሚያስተላልፍ ይሆናል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ግንባታቸው ሲካሄዱ የቆዩ በ40/60 ለ3ኛ ጊዜ እና በ20/80 14ኛ ጊዜ በድምሩ 25,491 ቤቶችን ለተጠቃሚዎች በዕጣ ለማስተላለፍ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ በነገው እለት በይፋዊ የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት ታዛቢዎች የክብር እንግዶችና የተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት የሚያከናውን ይሆናል፡፡

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/