የ አፍሪካ ዋንጫ ሊጀምር ጥቂት ቀናት እንደቀረዉ ይታወቃል። እኛም ይህን ውድድር በቀጥታ የሚያስተላልፉ ቻናሎችን እናሳውቃችሁ። IRIB VARZESH IRIB TV 3 HD TV-Varzish Football-HD RTI 1 & RTI 2 TV CONGO BTV SPORT (Botswana TV) ETV መዝናኛ (ETV SPORT) 50% Programme National Afro Sport Coming soon on Belinersat 1 ORTM 1 & ORTM 2 CRTV SPORT እነዚህ ብቻ አደሉም ሌሎችም አሉ። አብዛኛው አሰራር ታውቃላችሁ 370 views19:29