Get Mystery Box with random crypto!

LDNIO Power bank የአይፎን፣ ሳምሰንግ እና C-type ኬብል የተገጠመለት 3 የተለያ | ABAY MART ዓባይ ገበያ

LDNIO Power bank

የአይፎን፣ ሳምሰንግ እና C-type ኬብል የተገጠመለት
3 የተለያዩ deviceኦችን በ 1ጊዜ ቻርጅ የሚያደርግ!
በማንውም ቦታ ይዘነው መንቀሳቀስ የሚያስችል አነስተኛ መጠንና ክብደት ያለው!
Brand: LDNIO
Capacity: 10,000 mah
Battery type: Lithium Polymer
Voltage: 5V
Current: 2.1A
Charging cables: Micro USB + Type-C + lightning
Inputs: Micro USB + Type-C
Color: Black and White
it contains three multiple entrances to support charging for several devices at the same time.
ዋጋ 2,500 ብር ብቻ!!!
በዚህ ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ! እንዳያመልጦ!!!
እነዚህን እቃዎች ሱቅ መጥተው ለሚገዙ ተጨማሪ ቅናሽ እንናርጋለን።

ይምጡና ይጎብኙን ተደስተው ይመለሳሉ

አድራሻ:--

ቁጥር 1:-  ፒያሳ፤ ሰባራ ባቡር፤ አናኒያ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 :- መገናኛ፤ ከአደባባይ ወደ ደራርቱ ሲሄዱ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ

የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!!
ስልክ:
0980323232
0909858687
0913892969
ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!!
ABAY MART :        ቤተሰብ ለመሆን
ABAY KIDS :         የህጻናት እቃዎችን ለማግኘት

፡የፌስቡክ ገጻችን/FACEBOOK

ትእዛዝ፣ አስተያየትና ጥያቄዎትን
ይህን በመጫን ያስቀምጡልን