Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ዶክተር በእምነትን ላስተዋዉቃቹ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ዉሻ ከጥቂት ወራት በፊት እግ | ab app

ዛሬ ዶክተር በእምነትን ላስተዋዉቃቹ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ዉሻ ከጥቂት ወራት በፊት እግሯ ላይ ጉዳት ደርሶባት ዶክተር በእምነት Tiktok ላይ የሚሰራቸውን ቪዲዮዎች አይቼ ስለነበር ደወልኩለት እሱም በቀናነት ምን ማድረግ እንዳለብኝ እየነገረኝ ዉሻዋ አሁን ሙሉ በሙሉ ተሽሏታል እንደምታዩት።

ከእንስሳት ጤና ጋር የተገናኘ ማንኛውም ነገር ሲኖራቹ እሱን ማናገር ትችላላችሁ።

ለእርባታ እንስሳት እና ለቤት እንስሳት ምርመራ, ህክምና, ቀዶ ጥገና እና ክትትል

ለዶሮ እርባታ ድህረ-ሞት ምርመራ እና ህክምና

ለወተት ከብቶች  የእርግዝና ምርመራ፣ የኢስትሮስ ኢንዳክሽን፣ ምርመራ እና ህክምና 

ዓመታዊ ክትባት;

- ፀረ ራቢስ ክትባት

- በ6 በሽታዎች ላይ 6 በ 1 ክትባት የተዋሃደ


ለቤት እንስሳት  የቀዶ ጥገና ሕክምናዎች

የእርባታ  እና የቤት እንስሳት ጤና ምክክር

የ Telegram ቻናሉ
https://t.me/DrBemnetDVM

ዶ/ር በእምነት የእንስሳት ህክምና

ለእንስሳትዎ የተሻለ ሕይወት እና ጤና
+251941990123
+251919950191