OnStream አልሰራም ላላቹ ስትከፍቱት Something went wrong የሚላቹ ከሆነ የስልካቹ Setting ላይ time & Date ላይ ገብታቹ :- Automatic date and time እና Automatic time zone ሁለቱን On አድርጉ ይሰራላቹሀል። ጥያቄ ካላቹ @askabenezer ላይ አለሁ ቤተሰብ 4.4K views11:47