Get Mystery Box with random crypto!

Abacus Digital Marketers

የቴሌግራም ቻናል አርማ abacusd — Abacus Digital Marketers A
የቴሌግራም ቻናል አርማ abacusd — Abacus Digital Marketers
የሰርጥ አድራሻ: @abacusd
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.26K
የሰርጥ መግለጫ

We promote your products and services through a variety of digital channels, using the internet and mobile technology. @Johnet

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-12-16 21:00:44 የአንድነት ፓርክ ከዋሻ ግንባታው ጋር ተያይዞ መደበኛ የጉብኝት አገልግሎቱን አያቋርጥም
https://www.fanabc.com/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%8A%AD-%E1%8A%A8%E1%8B%8B%E1%88%BB-%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A3%E1%89%B3%E1%8B%8D-%E1%8C%8B%E1%88%AD-%E1%89%B0%E1%8B%AB/?utm_source=rss&utm_medium=rss&utm_campaign=%25e1%258b%25a8%25e1%258a%25a0%25e1%258a%2595%25e1%258b%25b5%25e1%258a%2590%25e1%2589%25b5-%25e1%258d%2593%25e1%2588%25ad%25e1%258a%25ad-%25e1%258a%25a8%25e1%258b%258b%25e1%2588%25bb-%25e1%258c%258d%25e1%258a%2595%25e1%2589%25a3%25e1%2589%25b3%25e1%258b%258d-%25e1%258c%258b%25e1%2588%25ad-%25e1%2589%25b0%25e1%258b%25ab
2.1K viewsAdiszena, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-16 20:59:38 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 451 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 464 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 118 ሺህ 6 ደርሷል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 662 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 97 ሺህ 969 ሰዎች  ከቫይረሱ […]
The post ባለፉት 24 ሰዓታት 464 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኘባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል (https://www.fanabc.com/%E1%89%A3%E1%88%88%E1%8D%89%E1%89%B5-24-%E1%88%B0%E1%8B%93%E1%89%B3%E1%89%B5-464-%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%8A%AE%E1%88%AE%E1%8A%93-%E1%89%AB%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%88%B5-%E1%88%B2/) appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C (https://www.fanabc.com/).
1.8K viewsAdiszena, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-16 20:59:37 ባለፉት 24 ሰዓታት 464 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኘባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል
https://www.fanabc.com/%E1%89%A3%E1%88%88%E1%8D%89%E1%89%B5-24-%E1%88%B0%E1%8B%93%E1%89%B3%E1%89%B5-464-%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%8A%AE%E1%88%AE%E1%8A%93-%E1%89%AB%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%88%B5-%E1%88%B2/?utm_source=rss&utm_medium=rss&utm_campaign=%25e1%2589%25a3%25e1%2588%2588%25e1%258d%2589%25e1%2589%25b5-24-%25e1%2588%25b0%25e1%258b%2593%25e1%2589%25b3%25e1%2589%25b5-464-%25e1%2588%25b0%25e1%258b%258e%25e1%2589%25bd-%25e1%258b%25a8%25e1%258a%25ae%25e1%2588%25ae%25e1%258a%2593-%25e1%2589%25ab%25e1%258b%25ad%25e1%2588%25a8%25e1%2588%25b5-%25e1%2588%25b2
1.6K viewsAdiszena, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-16 20:23:31 ትግራይ፡ የአውሮፓ ሕብረት ያዘገየውን የኢትዮጵያ የበጀት ድጋፍ የሚለቅበትን ሁኔታ አስቀመጠ
https://www.bbc.com/amharic/news-55314974

የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ከሚያደርገው የበጀት ድጋፍ ውስጥ 90 ሚሊዮን ዮሮ የሚሰጠው ያስቀመጣቸው ሁኔታዎች ተግባራዊ ሲሆኑ ነው አለ። ሕብረቱ ለቢቢሲ እንዳስታወቀው የያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ከመገባደዱ በፊት ለኢትዮጵያ ሊሰጥ ይችል ከነበረው 90 ሚሊዮን ዩሮ የበጀት ድጎማ ገንዘብ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲዘገይ ተወስኗል።
1.4K viewsAdiszena, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-16 20:04:16 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴኔጋል የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማዲ ቱሬ ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅትም በሁለት ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። እንዲሁም በስኬት ስለተጠናቀቀው ህግ የማስከበር ሂደትና አሁን እየተከናወኑ ስላሉ ተግባራትን በተመለከተ መወያየታቸውን አምባሳደሩ ገልፀዋል።   ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ […]
The post አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ (https://www.fanabc.com/%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%88%B3%E1%8B%B0%E1%88%AD-%E1%8A%A1%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%9D-%E1%88%80%E1%88%B0%E1%8A%95-%E1%89%B3%E1%8C%81-%E1%8A%A8%E1%8C%8A%E1%8A%92-%E1%8B%A8%E1%8B%8D%E1%8C%AD/) appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C (https://www.fanabc.com/).
1.2K viewsAdiszena, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-16 20:04:16 አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
https://www.fanabc.com/%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%89%A3%E1%88%B3%E1%8B%B0%E1%88%AD-%E1%8A%A1%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%9D-%E1%88%80%E1%88%B0%E1%8A%95-%E1%89%B3%E1%8C%81-%E1%8A%A8%E1%8C%8A%E1%8A%92-%E1%8B%A8%E1%8B%8D%E1%8C%AD/?utm_source=rss&utm_medium=rss&utm_campaign=%25e1%258a%25a0%25e1%2588%259d%25e1%2589%25a3%25e1%2588%25b3%25e1%258b%25b0%25e1%2588%25ad-%25e1%258a%25a1%25e1%2588%25b5%25e1%2589%25b3%25e1%258b%259d-%25e1%2588%2580%25e1%2588%25b0%25e1%258a%2595-%25e1%2589%25b3%25e1%258c%2581-%25e1%258a%25a8%25e1%258c%258a%25e1%258a%2592-%25e1%258b%25a8%25e1%258b%258d%25e1%258c%25ad
1.1K viewsAdiszena, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-16 20:03:39 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላ እና ሰመራ ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ። አየር መንገዱ በቅርቡ መንግስት በትግራይ ክልል በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ምክንያት አቋርጧቸው የነበሩ በረራዎችን መጀመሩ የሚታወስ ነው። በዚህም ወደ ጎንደር ፣ ባህርዳር እና መቐለ የሚያደርጋቸውን በረራዎች በድጋሜ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና […]
The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላና እና ሰመራ ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት ጀመረ (https://www.fanabc.com/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5-%E1%8B%88%E1%8B%B0-%E1%88%8B%E1%88%8A%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8A%93-%E1%8A%A5/) appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C (https://www.fanabc.com/).
939 viewsAdiszena, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-16 20:03:39 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላሊበላና እና ሰመራ ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት ጀመረ
https://www.fanabc.com/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5-%E1%8B%88%E1%8B%B0-%E1%88%8B%E1%88%8A%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8A%93-%E1%8A%A5/?utm_source=rss&utm_medium=rss&utm_campaign=%25e1%258b%25a8%25e1%258a%25a2%25e1%2589%25b5%25e1%258b%25ae%25e1%258c%25b5%25e1%258b%25ab-%25e1%258a%25a0%25e1%258b%25a8%25e1%2588%25ad-%25e1%2588%2598%25e1%258a%2595%25e1%258c%2588%25e1%258b%25b5-%25e1%258b%2588%25e1%258b%25b0-%25e1%2588%258b%25e1%2588%258a%25e1%2589%25a0%25e1%2588%258b%25e1%258a%2593-%25e1%258a%25a5
837 viewsAdiszena, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ