Get Mystery Box with random crypto!

ምርጥ ምርጥ አባባሎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ abablochi — ምርጥ ምርጥ አባባሎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ abablochi — ምርጥ ምርጥ አባባሎች
የሰርጥ አድራሻ: @abablochi
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.21K
የሰርጥ መግለጫ

ምርጥ ከተለያየ ቦታ የተወጣጡ አባባሎች በ 1 ቦታ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-17 22:56:30
6.3K views19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:56:28
5.8K views19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:53:32
5.2K views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:53:23
4.9K views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:53:11 ነገ በዚህ ሰአት ትንሽ ደግመን ፈታ እንላለን በተፓሰቱት ቀልዶች
* የሳቃቹ
* የረገማቹህኝ
* ሼር ያረጋቹ
* ከቻናሉ የወጣቹ
ሁላቹም ባላችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
ከምቀኛ ከሸረኛ ከወረኛ ከነገረኛ ይጠብቃቹ የነገ ሰው ይበለን
4.7K views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:49:45 ቦሌ ተወልደው ላደጉ ልጆች ሸንኮራ እንብላ ብለህ ስትሰጣቸው ትንሽ አገላብጠው ያዩና Open የሚለው የቱ ጋር ነው

እየሄድሽ አይሄድሽ ሆ በዛ አሁንስ
4.6K views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:47:28 "ለምንድንነው ስልኳን VLC ብለህ Save ያደረከው " አለዋለው

#ሁሉንም_ታጫውታለች


አረ ወንዶች ግን ስልክ save ስታረጉ እያሰባቹ ሆ
4.5K views19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:38:12 ይድረስ ለወንዶች

አንድን ሴት ከወደድካት በሥነ-ስርዓት ንገራት ፎቶ ስትፖስት እየጠበክ... wow wow wow ዋው ዋው ዋው አትበል...

ወንድሜ አንተ እኮ የመንደር ውሻ አይደለህም
4.6K views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:35:24 ቀ-2

እኔ በጣም የሚገርመኝ ሁሉም ዘፋኝ interview ላይ አልበም እየሰራው ነው የሚሉት ነገር ነው አልበም ኮንዶሚኒየም ነው የማይወጣው አረ ፖለቲካ አታስወሩኝ ዘፋኞች
4.5K views19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:33:14 ቀ-1

ፍቅረኛው እኔን የሚመስል ቦታ ውሰደኝ ብላው.. #ቶሞካ ወስዷት .. WoW በጣም ደስ ይላል ግን እኔን በምን ይመስላል?? ስትለው....

የኔ ማር ሁለታችሁም መቀመጫ የላችሁም
4.4K viewsedited  19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ