Get Mystery Box with random crypto!

የአክሲዬን ሽያጭ *** ከአያት ሪልእስቴት አክሲዬን መግዛት ምን የጠቅማል? የትርፍ ድርሻ - ላ | ኤቢ የአክሲዮን ገብያ/AB Stock Market

የአክሲዬን ሽያጭ
***
ከአያት ሪልእስቴት አክሲዬን መግዛት ምን የጠቅማል?
የትርፍ ድርሻ
- ላለፋት ተከታታይ አመታት ተመጣጣኝ የትርፍ ድርሻ ለአባላት ያከፋፈለ መሆኑ።
በረጅም ጊዜ የሚከፈል
-የሚገዙት አክሲዬን የቅድመ ክፍያውን በመክፈል ቀሪውን በ 3 አመት እንዲከፍሉ እድሉ አሎት
በአጭር ጊዜ የሚያተርፋበት
-የአክሲዬን ግዚ ከፈረሙበት ጊዜ ጀምሮ ከ 1 ወር በሆላ ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ።
አያት አክሲዬን ማህበር የተሰማራባቸው የስራ መስኮች።
- የሪልስቴት ልማት  - ፋይናንሽያል ኢንቨስትመንት
- ሆቴልና ቱሪዝም     - የትምህርት ኢንቨስትመንት
-የጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ
-የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ
-ማርብል ማምረቻ ፋብሪካ
- የእንጨት ማምረቻ ፋብሪካ እና ሌሎችም ዘርፎች ላይ የተሰማራ እጅግ ግዙፍ ድርጅት ነው።
የአክሲዬን ግዚ አፈፃፀም
-የአንዱ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ሲሆን መግዛት የሚጠቀምቦት 1,000 አክሲዮን
የአከፋፈሉ ሁኔታ
ሲመዘገብ 25% ከፍለው ቀሪውን 75% በቀጣይ 3 አመታት በእኩል አመት ከፍሎ ማጠናቀቅ።
+251911-193316
+251965-777762