Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ወንድማችን ዓፊፍ መሃመድ ታጅ ይባላል በ2009 ከአአዪ 4ኪሎ ካምፓስ በከፍተኛ ማእረግ ተማ | channel 0

ይህ ወንድማችን ዓፊፍ መሃመድ ታጅ ይባላል በ2009 ከአአዪ 4ኪሎ ካምፓስ
በከፍተኛ ማእረግ ተማራቂ ነበር።
አሁን ላይ በሱዳን የመስጂድ ኢማምና የሜድስን ተማሪ ነው።
አላህ ይቀበለው ! አላህ ይጨምርለት !