Get Mystery Box with random crypto!

እዚያ ፈጥነህ ማረፍ ከፈለግክ እዚህ አትዘግይ። ከውድድር ውጭ አትሁን። በውድድሩም ከመጨረሻው እር | channel 0

እዚያ ፈጥነህ ማረፍ ከፈለግክ እዚህ አትዘግይ።

ከውድድር ውጭ አትሁን። በውድድሩም ከመጨረሻው እርከን መሆን እንደሌለብህ አትዘንጋ።

" ስራው ያዘገየው ቤተሰቡ አያፈጥነውም" ተብሏል።