መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት ቀማሚ — Telegrami kanal

የቴሌግራም ቻናል አርማ aamrgita — መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ aamrgita — መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @aamrgita
Mitteaktiivne
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.13K
Kanali statistika
3.6% Kaasatuse määr
114 Vaatamisi / postitus
0 Postitusi / päev

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

20 märts 2023
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0918533054
92 views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
19 märts 2023
መፍቴሄ አይነጥላ ወገርጋሪ

በህልመ ሌሊት
በሴት ዓይነ ጥላ
በወንድ ዓይነ ጥላ
በሴት ዛር
በወንድ ዛር  ተቸግረዋል ??

#በፈቃደኝነት_ሸር_ያድርጉ
       #ህልመ ሌሊት
       #ሴት ዓይነ ጥላ
       #ወንድ ዓይነ ጥላ
       #ሴት ዛር
       #ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል

በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን

         የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
ትዳር ማስጠላት
ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
ተስፋ መቁረጥ
ፀባይ መቀያየር
ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
ባል እየመጣ መመለስ
ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
ህልመ ሌሊት
እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
ሱሰኛ መሆን
የእድል መዘጋጋት

የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
ማስወረድ (አቦርሽን )
ማስለቀስ፣መጨናነቅ
ቤተሰብ ማስጠላት
ስራ ማስጠላት
ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
ከፍተኛ የራስ ህመም
ተኝቶ መቃዥት
ፍርሐት
ከፍተኛ ላብ

የጠረን መቀየር
መጥፎ የአፍ ጠረን
በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
ከስራ መባረር
ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

ህልመ ሌሊት
ሴት ዓይነ ጥላ
ወንድ ዓይነ ጥላ
ሴት ዛር
ወንድ ዛር

ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
#ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
#በእናቱ
#በእኅቱ
#በአክስቱ
#በዘመዱ
#በሥራ ባልደረባው
#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
ጸሎት ታስተዎዋለች
ከቤተ ክርስትያን
ከጸበል ታስቀረዋለች
በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች
ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ

የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል

ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
▷በአባታቸው
▷በወንድማቸው
▷በአጎታቸው
▷በቅርብ ዘመዳቸው
▷በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል።

#ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡
ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
➾ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
እጮኛ አይዙም
ትዳር አይመሠርቱም
ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡

እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡

የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
ሴት ዓይነ ጥላ
ወንድ ዓይነ ጥላ
ሴት ዛር
ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
           
        ፩ኛ የመጀመሪያ መፍትሔ፦
ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
ንስሐ መግባት
መጸለይ
መስገድ
አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

            ፪ኛ መፍትሔ
የሀረግ ሬሳ (እፀ ሳቤቅ ቅጠል)
የአንባጮ ቅጠል
የግራዋ ቅጠል
የአቱች ቅጠልና ስር
የፈላፁት ቅጠልና ስር
ነጭ ሽንኩርት
የፌጦ ፍሬ

#አዘገጃጀት
ሁሉንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት ቀጥቅጦ  ( ጨቅጭቆ ) ሁሉንም  በአንድ ላይ በ10 ሌትር እቃ በውሃ ዘፍዝፎ ጸሎቱን ከተዘጋጀው ላይ በቀን ፫ ጊዜ እየደገሙ እስከ ፯  ቀን ጥዋት ጥዋት ቢጠመቁት የአይነ ጥላ ችግር ይወገዳል ይለቃ ጸሎቱ ብቻውንም አዘውትሮ ቢጸልዩት ወዲያው መፍትሔ ያመጣል

ሙሉ ጸሎቱን ቴሌግራም ላይ ያገኙታ ሊንኩን ተጭነው ይግቡ
#በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወመቃውያን

https://t.me/aamrgita
https://t.me/aamrgita
የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ተጠቅመው ይዳኑ ይመስክሩ

መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች  እንዲደርስ  ሸር በማድረግ ያጋሩ like shere ያድርጉ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና ጥበባዊ አስተምሮዎችንም ብቅብለው ይማሩ

አድራሻች ቤንሻንጉል ጉምዝ ሺናሻ
0918533054
0918533054

ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
135 viewsedited  10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

Korduma kippuvad küsimused

Levinumad küsimused መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት ቀማሚ kohta

መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት ቀማሚ on Telegrami kanal, millel on 3.13K tellijat. Sellel lehel saate lugeda viimaseid postitusi, vaadata arvustusi ja üksikasjalikku statistikat.
Klõpsake sellel lehel nuppu „Mine kanalile" või otsige @aamrgita Telegrami rakenduses. Samuti saate kanali kasutajanime kopeerida ja Telegrami otsinguribale kleepida.
Jah, መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት ቀማሚ on tasuta Telegrami kanal. Saate tellida ja lugeda kõiki postitusi tasuta.
Kanalil መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት ቀማሚ on praegu 3.13K tellijat. Tellijate arvu uuendatakse regulaarselt.
መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት ቀማሚ avaldab sisu peamiselt አማርኛ keeles. Saate viimaseid sõnumeid sellel lehel eelvaadata.
Jah, sarnaseid ያልተመደበ kanaleid leiate allpool jaotisest „Sarnased kanalid". Näitame ka seotud Telegrami gruppe, botte ja kleebiseid.
Saate sellel lehel kontrollida kasutajate arvustusi ja hinnanguid. Kanali hinnang on 4.0 5-st, mis põhineb 2 arvustusel.
Jah, saate መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት ቀማሚ viimaseid sõnumeid eelvaadata siin Telegram Store'is ilma kanalit Telegramis tellimata.
መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት... avatar
መርጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት... @aamrgita
Ava Telegramis